ኢትዮ-ቤስት ሪል እስቴት፣ የቤልስቲ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. እህት ኩባንያ፣ የቁልፍ ርክክብ መርሃ ግብሩን በነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. አካሄደ።
ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
ኢትዮ-ቤስት ሪል እስቴት (Ethio-Best Real Estate) ለክቡራን የቤት ባለቤቶቻችን የተለየ ደስታን የሚያጎናጽፍ የቁልፍ ርክክብ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂደ።
ይህ ዝግጅት የደንበኞቻችንን የቤት ባለቤት የመሆን ጉዞ በስኬት መጠናቀቁን የሚያመላክት ልዩ ወቅት ነው። በዚህ ቀን የተከበሩ ደንበኞቻችን የአዲሱን ቤታቸውን ቁልፍ ተረክበው፣ በአዲሱ ቤታቸው አዲስ ምዕራፍ ይጀምራሉ።
ኢትዮ-ቤስት ሪል እስቴት ለደንበኞቹ ያለውን እምነትና ድጋፍ በማድነቅ፣ ይህንን ልዩ የደስታ ቀን ከእነሱ ጋር ለማክበር በመቻሉ ደስተኛ ነው።
እንኳን ደስ አላችሁ! ??
Ethio-Best Real Estate
ለህልምዎ ቤት፣ ለወደፊትዎ መሠረት!

Key Handover Program Will Be Held Today
22 August 2026
Ethio-Best Real Estate is pleased to announce that its Key Handover Program will be held today, marking a special milestone for our valued homeowners.
The event celebrates the successful journey of our customers as they take possession of their new homes and begin a new chapter.
Congratulations to all our new homeowners! ??
Ethio-Best Real Estate — Building Homes, Creating Futures.

በልስቲ ትሬዲንግ አዲስ ሎጎ ቀየረ
ድርጅታችን በልስቲ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/ግል ማህበር ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረውን ሎጎ በአዲስ መልክ የቀየረ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፤ ለውጡ ድርጅታችን ያለፈባቸውን የእድገት ሂደቶችና የወደፊት አቅጣጫዎች የሚጠቁም ነዉ፡፡ አዲሱ ሎጎ ዘመናዊ፣ ቀላልና ግልፅ ከመሆኑም ባሻገር ከእሴቶቻችን፣ ካስቀመጥናቸዉ የረጅም ጊዜ ግቦችና አላማዎች ጋር የተቀናጀ፣ የመጪውን ብሩህ የድርጅታችንን እና በስሩ የሚገኙ ኩባንያዎቻችን አዲስ ምዕራፍ የሚያሳይ ነው፡፡
አዲሱ የድርጅታችን ሎጎ ለሰራተኞቻችን፣ ለደምበኞቻችንና አጋሮቻችን በሙሉ ያለንን ክብርና አብሮነት የምንገልጽበት ጭምር ነዉ፡፡
አጭር የሎጎ መግለጫ
- የሎጎ ቅርፅ፡- በክብ ብርቱካናማ መደብ ላይ በነጭ መስመሮች የተቀመጡት ሁለት የእጅ መዳፎች የሚገልጹት በመደጋገፍና በአንድነት በሚደረጉ ጥረቶች በዉስጣቸዉ በርካታ ስኬታማ ድርጅቶችን ያቀፈ ድርጅት መሆኑን ነዉ
- የሎጎ ቀለም፡- ሰማያዊና ብርቱካናማ ቀለሞች ድርጅታችን የሚገልጹት ስኬታማነትን፣ቁርጠኝነትና ታማኝነትን እንዱሁም የስራ ቅልጥፍናና ታታሪነትን ብሎም ለአላማ ጽኑ መሆንን ነዉ
- የፊደላት አቀማመጥ በድርጅታችን ሎጎ የተጠቀምንባቸዉ ፊደላት የላይኛዉ ጫፎች ቀጣይነት ላለዉ እድገት የምናደርገዉን ዘላቂ ጉዞ የሚጠቁሙ ናቸዉ

Belsty Trading PLC Recognized as Honest Silver Taxpayer
OCT 06 , 2025 – Addis Abeba
Belsty Trading has been awarded the Honest Silver Taxpayer recognition by the Ethiopian Federal Revenue Ministry for the 2017 E.C. budget year, in recognition of its consistent compliance with tax regulations and commitment to ethical business practices. This recognition reflects the company’s dedication to transparency, accountability, and its contribution to Ethiopia’s economic development.

Belsty construction and engineering Completes Successful Project for Ethiopian Airlines Security Office and Residence
Addis Ababa, Ethiopia – July 18, 2024 – One of Belsty Trading sister company Belsty construction and engineering is proud to announce the successful completion and timely delivery of a security office and residential facility for Ethiopian Airlines. The project, a significant milestone in the company’s portfolio, underscores Belsty Trading's commitment to excellence in construction and timely execution.


Belsty Trading Implements ERP System to Enhance Data Management and Operational Efficiency





