- Trustworthiness - we are open and honest with clients, customers, and employees.
- Commitment - We have high level of enthusiasm and feeling of responsibility towards the goals, mission, and vision of our company.
- Excellence - Driven by organizational leadership and management, we increase productivity through our key processes and improve customer outcomes.
- Team Work - We build relationships and work together towards collective goals in an efficient manner
- Determination - Our decision cannot be influenced by external factors, we are firm to achieve our desired end
- ታማኝነት- ከደምበኞቻችንና ከስራ ባልደረቦቻችን ጋር ግልጽና ታማኝ የስራ ግንኙነት አለን፡፡
- ታታሪነት - ለድርጅታችን ርዕይና ተልዕኮ መሳካት በከፍተኛ ትጋትና የሃላፊነት መንፈስ እንሰራለን፡፡
- ልህቀት - የደምበኞቻችንን ፍላጎት ለማሟላት አሰራሮቻችንን ፈጣን፣ ቀልጣፋና ጥራት ያለዉ የሚያደርግ የስራ አመራር ጥበብ እንከተላለን፡፡
- አብሮ መስራት - የጋራ ግቦቻችንን ለማሳካት የሚያስችል ተግባቦትና የስራ ባህል አለን፡፡
- ቁርጠኝነት - ዉሳኔያችን በመሰናክሎች አይደናቀፍም፣ የአለምነዉ ግብ እንዲሳካ ጽኑ አ ም አለን፡፡